ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለገሉ ብረቶች ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ መጋቢት 15, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ መጋቢት 25, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ መጋቢት 25, 2012 08:15 ከሰአት
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች

1 ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመጋቢት 14 ቀን 2012ዓ/ም እስከ መጋቢት 25 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ መቐለ ከዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የ 2012ዓ/ም ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

3 ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ወስትና ማስከበርያ ብር 50000.00 ማስያዝ ኣለባቸወ

4 የጨረታ ማስከበርያ ከተወቀ ባንክ ተረጋግጦ የሚቀርብ ስፒኦ ብቻ ሊሆን ይገባል

5 ተጫራቾች ኣስፈላጊውን የመወዳደሪያ ሰነዶችን በፖስታ ኣሽገው ማስገባት ያለባቸው ከ 14/07/2012 ዓ/ም እስከ 25/07/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡ ከነዚህ ቀናት ሰዓታት በኃላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

6 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 25/07/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ሰዓት ይከፈታል።

7 ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ያቀረቡትን ዋጋ ለመለወጥ ወይም ማሻሻል ኣይችሉም፡፡

8 የጨረታው ውጤት ሳይታወቅ ውድድሩን ማቋረጥ የሚፈልግ ተጫራች ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይሆናል፡፡

9 የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና ያላቀረበ ተጫራች ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት ወዲያውኑ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡

10 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

መመለስ
የጨረታ ምድብ