የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ፡- አቶ ዳዊት አርአያ ጠበቃ ተስፋ ኪሮስ ኪ/ማርያም አፈተከሳሽ፡- 1 አቶ አርኣያ ሐድሽ 2. ሃማርያም ሓድሽ በተከሰሱበት የአፈፃፀም ክስ በ2ኛ አፈ ተከሳሽ አቶ ሃ/ማርያም ሓድሽ የሚታወቅ ታርጋ ቁጥር -3-74978 ኢት. የሆነ ሲኖትራክ በጨረታ ሊሸጥ ስለተፈለገ በመነሻ ዋጋ ብር 959,119.41 (ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ዘጠኝ ሺህ አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ብር ከአርባ አንድ ሳንቲም ሆኖ መጫረት የሚፈልግ ሰው ጨረታ ያሸነፈ ወዲያውኑ 25% መክፈል የሚችል በ20 ቀናት ውስጥ ደግሞ ጠቅልሎ ሊከፍል የሚችል የስም ማዛወሪያ ከጨረታ አሸናፊ የሚከፈል መሆኑን አውቃችሁ የምትጫረቱ የጨረታ ቀን በ30/7/2012 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ቦታ ክ/ከ/ኩሓ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ልዩ ስሙ ካራማታ መሆኑን አውቃችሁ እንድትጫረቱ እናስታውቃለን፡፡

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 

የከተማ መቐስ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የክፍለ ከተማ ኲሓ ምድብ ችሎት *2

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s