- የሰራተኞች ደንብ ልብስና የሰልጣኝ አልባሳትን
- 1. በዘርፉ የተመዘገበና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፡፡
- II. በስራ ዘርፉ መሰማራቱን የሚያሳይ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፡፡
- III. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ፡፡
- IV የግብር ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፡፡
- V የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፡፡
- VI. በመንግሥት ግዥ ለመሳተፍ በኤጀንሲው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት የድረ- ገፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ብር 50 (ሃምሳ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ጨረታው የካቲት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0913 44 00 14/0913 40 63 20 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ገዋኔ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ
መመለስ