በኤጄንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባሪያ ዩኒት የገለገሉ የፅሕፈት መሳርያ ፣ የመኪና ስፔሮችና ጎማዎች እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ነጋዴ የሆናቸህ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥሪ 14, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳም ጥሪ 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:30.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳም ጥሪ 23, 2012 09:00 ከሰአት
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

1 የ2012ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 የጨረታ ማስከበርያ ብር 2000 ያስይዛሉ

3 ተጫራቾች የማይመለስ 30 በመክፈል የጨረታ ዶክሜንት በኤጄነሲ ማእድንና ኢነርጂ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ

4 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 13/05/2012ዓ/ም    

5 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 23/05/2012ዓ/ም በ 08፡30 ሰዓት

6 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 23/05/2012ዓ/ም 09፡00 ሰዓትጥዕና

7 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ፕሮፎርማዉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ ይትግራይ ልማት ማሕበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባርያ ዩኒት ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 03 44 40 20 88 ወይም 03 44 40 92 01 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ