1 ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቹሁ ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
2 ፕሮፎርማ ሰነድ መቐለ ዩቢቨርሲቲ እንዳየሱስ ካምፓስ ኣሪድ ከሚገኘዉ ቢራችን ከ 01/05/2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 07/05/2012ዓ/ም ባለዉ ጊዜ ዉስጥ በስራ ሰዓት ላይ መዉሰድ ይችላሉ