የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስተካከያ
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 4, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:30000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 4, 2012 04:30 ጥዋት
  • ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስተካከያ                                                                                                     

የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለመግዛት በ 17/4/2012 አ.ምበአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ይሁን እንጂ በወጣው ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ቀን 16/4/2012 አም እስከ 30/4/2012 አም ተብሎ የተጠቀሰው ቀን ስህተት ስለሆነ እንደሚከተለው ይነበብ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ቀን 17/4/2012 አም እስከ 1/5/2012 አም
  • ጨረታ የሚዘጋበት ቀን 4/5/2012 አም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ 4/5/2012 አም ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡

የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ

መመለስ
የጨረታ ምድብ