የራያ አዞቦ ወረዳ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በእርሻና እድገት ፕሮግራም (AGP) በተገኝ በጀት ለዉሃና ማዕድን ኢነርጅ ጽ/ቤት ኣጎልግሎት የሚዉል የዉሃ ጉድጋድ ቁፋሮ ስራ በቀበሌ ማሩ ልዩ ስሙ ፋጫ እና ሓ/ቅኝ ሳይት ሕብረት የዉሃ ጉድጋድ ቅፋሮ Block A, B&C በደረጃ 10 ና ከዚያ በላይ የዉሃ ኮንትራክተሮች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለዚሕ ልትወዳደሩ የምትፈልጉ ሕጋዊ ኮንትራክቶሮች ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የምታማሉ በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ ጥርያችን እናቀርባለን
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታሕሳስ 23, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታሕሳስ 30, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:3000.00
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታሕሳስ 30, 2012 03:30 ጥዋት
  • ስራሕቲ ማይ/ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/
  • Print
  • Pdf

1 ተፈላጊ የስራ ዝርዝር ከዚህ ጋር በተያያዘዉ ሰንጠረዥ ላይ ተመልክታል

2 ተወዳዳሪዎች በዚህ ዉድድር ላይ ለመሳተፍ በዉሃ ኮንስትራክሽን ስራ በደረጃ 10 ከዚያ በላይ ፣ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በመንግስት ኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ ያኣቅራቢነት ካርድ ባት ሰርተፈኬትና ያለፈዉወር ዲክለር ያደረጉበት ዲክላረስዮ በደረጃ ደኣንት ማያያዝ ኣለባቸዉ

3 ፐሮፎርማ ኣየር ላይ የሚቆይበት ከ 21/04/2012 ዓ/ም እስከ 30/04/2012ዓ/ም

4 ፕሮፎርማ በታሸገ ፖስታ ዉስጥ ሆኖ እስከ 30/04/2012ዓ/ም እስከ 3፡00ለረያ ኣዞቦ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ደርሶ ልክ3፡30 በተመሳሳይ ቀን ራሳቸዉ ወይም ሕጋዊ ወኪላቸዉ ባሉበት በፕሮፎርማ ይከፈታል

5 ተጫራቾች 1 ዓመትት በላይ የስራ ኣፈፃፀም መቅረብ የሚችል በተመሳሳይ ስራ ያለዉ ፕሮጀክት በጥሩ ሁኔታ መፈፀሙ ማስረጃ ማቅረብ ኣለበት

6 የጨረታ ማስከበርያ 3000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ኣለበት

7 ሁሉም ኣይነት የጨረታ ሰነድ መሸጫ ብር 50 ሆኖ የራያ ኣዞቦ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 መዉሰድ ይችላል

8 ኣሸናፊዉ ተጫራች ዉል ካሰረበት ጊዜ ጀምሮ 90 ተከታታይ ቀናት ሰርቶ ማስረከብ ኣለበት

9 መስያ ቤታችን የታሻለ ኣማራጭ ካገኝ በከፊልም ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 46 64 01 72/209

መመለስ
የጨረታ ምድብ