የኢትዩጰያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለመኪናዉናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ልዩ ልዩ የመጠጥ ዉሃ ኣቅረቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለግ የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 10, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግል Electrical Submersible pump, Motor Cycle , Laboratory Equipment, Accessories , Chemicals and Reagents የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 7, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የማጋጋዣ አገልግሎት /ትራንስፖርት፡ ሎት 2 የእርሻ መሣሪያዎች ፡ሎት 3 ጋብዮን፡ ሎት 4 የመስኖ መሣሪያዎች ፡ ሎት 5 ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችግብርና መሺነሪኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኬሚካልና ሪኤጀንትማጓጓዣ ኣገልጋሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 16, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ሽረየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግል Electrical Submersible pump ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 21, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 4, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የ ሀ ፍል ኦፍ አከባቢ ማህ/ሰብ ከአርብቶ አደር ማህ/ሰብ ልማት ፕሮጀክት ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ አወዳድሮ የዉሃ ፕላስቲክ ቱቦ እና መገጣጠሚያ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 15, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለሕንጣሎ አላጀ የመጠጥ ዉሃ የአከባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 3, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ሕንጣሎ ዋጅራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የተለላዩ የቧንቧ መገጣጠሚዎች : የጽሕፈት መሳሪያዎች : የፅዳት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 29, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየምህንድስና እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በራያ ዓዘቦ ካራ ዓዲ ሺሁ የሚገኘዉ 6ተ ስድስት ሄክታር የምርምር መሬት ለዉሃ ዝርጋታ ስራዎች የሚገለግሉ ንብረቶች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 21, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣላማጣየጨረታ ምድብ:የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለሕንጣሎ አላጀ የመጣሪያ ዉሃ የአከባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ የመጠጥ ዉሃና የመፀዳጃ ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ልዩ ልዩ የግንባታ ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህበታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 4, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 13, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች