የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ሃይል ለሰሜን አየር ምድብ ሰራዊት ኣባላት ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ደረጀውን የጠበቀ ሶስት /03/ ባለ 12 ወንበር ደረጃ ኣንድ ሚኒባስ፡ ሁለት /02/ ባለ 45 ወንበር ደረጃ መለስተኛ ኣውቶብስ እና ኣንድ /01/ ባለ 61 ወንበር ደረጃ ኣንድ ኣውቶብስ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ባለንብረቶች ከታች ሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 28, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዓዲ ሽሑ- ዲላ - ሳምረ ለሚያሰራው የመንገድ ፕሮጀክት የዲዛይን ሳይት ላይ በየቦታው የከተሞቹ የኣፈር ናሙናዎችን ወደ ዋናው መ/ቤት /ኣ/አበባ/ ለማምጣት የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጥ ኣንድ/1/ በጥሩ በይዞታ ላይ የሚገኝ የጭነት /ISUZU/ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ሾፌር ከኣካራይ ሆኖ ለኣድ ዙር ጉዞ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 20, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 21, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
ቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ የኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጀክት በፕሮጀክቱ የሚሰራቸው ስራዎች የሚውሉ ሃይሉክስ ፒክኣፕ /D4D/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 19, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
ለ2ኛ ግዜ የወጣ ፕሮፎርማ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የምትውል 12 ሰው የመጫን ኣቅም ያላት ሚኒባስ መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 20, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮ /18-03R/ ለሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ፒክ ኣፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 4, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 13, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ፓካምፕ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለኣዲ ሽሑ-ደላ-ሳምረ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ስለፈለግን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፤የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 8, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሰራተኞቹን ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ ስራ ቦታ ከስራ ቦታ ወደ መኖሪያ ቤታቸው የሚያመላልስባቸው እና የቢሮ የሚያከናውንባቸው ሶስት መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 3, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማሀበር ከባድ የኣካል ጉዳት ላላቸዉ ኣባልቶች ኣገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሶስት እግር ሞተር ሳይክል( TAG125ZH , TAG125ZH-1) ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ሞተርሳይክል ግዢ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ንፁህ የውሃ መጠጥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 19, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 4, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐሌ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደበል ጋቢና ፒክ ኣፕ/Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላው ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለኣንድ ቀን የምታከራዩበትን ሂሳብ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀርቡ እያሳወቅን ተጫራቾች የሚከተሉትን መፈርቶች ማሟላት እንዳለባችሁ እናስታውቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 12, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ