የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫሞተርሳይክል ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችሞተርሳይክል ግዢ