የኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በግሎባል ፈንድ በኣፋር ጤና ጥበቃ ቢሮ አማካኝነት እያሰገነባቸዉ ያለዉን ያሰራቸዉን 10 የማላሪያ ስቶሮች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቁሳቁሶች በ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ሌሎች ኣላቂ እቃዎች ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 26, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:https://tenders.milkta.com/am/tenders/location/የጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ጨረታዎች ከህጋዊያን ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልበዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 14, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመድሃኒት ምርቶችየህትመት አገልግሎቶችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
በመቐለ የኒቨርሲቲ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሃንሲቭ ሆስፒታል ለ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመድሃኒት ምርቶችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ጤና ቢሮ የተላያዩ የላብራቶሪ ሪኤጄንት: ኬሚካሎችና የክምና መገልገያ መሳሪያዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 24, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 4, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችሞተርሳይክል ግዢየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የሰዉ መድኃኒት ፣ኬሚካል እንዲሁም ፣የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ አና ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 15, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኬሚካልና ሪኤጀንትየመድሃኒት ምርቶችሞተርሳይክል ግዢየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች 1የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:https://tenders.milkta.com/am/tenders/location/የጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየህትመት አገልግሎቶችየቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አምስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ ሰሚንቶ ፡የሕክምና እቃዎች ፡የኪችን እቃዎች፡ የላብራቶሪ እቃዎች ፡የኬሚካል እቃዎች ፡መፃሕፍት ፡የንፁህ ዉሃ በቦቴ ማቅረብ ፡የኣርማታና ተያያዥ እቃዎች ፡ላዉንጅ ወይም ካፌ፡ ደንብ ልብስ ፡ጤፍ ማስፈጨት፡ የምግብ ኣቅርቦት የባቄላ ክክ ብቻ፡ የመረጃ ስርዓቶች ኣቅርቦትና ተከላ ፡እንዲሁም የወፍጮ ቤት የማስፈጨት ስራ እና ዳቦ የመጋገሪያ ስራዎች ወደ ዉጭ አዉጥቶ ወይም out source ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ወይም ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየላብራቶሪ መሣሪያዎችማጓጓዣ ኣገልጋሎትየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች