ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት 11-03B / Massonery Stone/ ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 12/06/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 16/06/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 16/06/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ፤የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 16, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየማሺነሪ ኪራይ
ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 25, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የምህንድስና እቃዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 5, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የ Reforcement concrete pipe # 100 መግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/05/2011 ጀምሮ እስከ 20/05/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 20/05/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-11 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
... መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች፣ የተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ፣ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል እንጀራና የማገዶ እንጨት አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3፡00 ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
... ዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎች
ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ብሎኬት በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየምህንድስና እቃዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት የተለያዩ የህንፃ መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችፍሎራና ሆልቲካልቸርየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች