ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ኣይነት የምጥን መኖ ማቀነባበርያ ግብኣቶችን በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 19, 2018 (13 ቀናቶች)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 30, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
ዓዲ ግራት ዩኒቨርሲ የእንስሳት ምግብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 3, 2018 ( ከ 4 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 12, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ
እ/መሆኒ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ወረዳ ሴፍትኔት ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ኬሻ/ጭረት/ ለመግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 12, 2018 ( ከ 5 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 18, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎች
... ውሉ የሰብል ማጨጃና መውቂያ የእርሻ መሣሪያዎችን እና የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 ( ከ 11 ወር)መዝግያ ቀን: በትክክል አልተገለጸም (ሚያዝያ ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡00) ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦትግብርና መሺነሪ
በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት SLM-RLLPIl/Second Resilient Landscapes and Livelihood Project /በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚህ ፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር Procurement of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 18, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 25, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዉቅሮየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና ግብአት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 7, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 21, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 3, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል :: የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2016 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ አላማጣየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኩሓየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /RLLP/ Resilient Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day old chickens ግዥ በ Request for quotation (RFQ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 19, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፅቢ ወንበርታየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦትየምግቢ ኣቅርቦት