የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጀኔሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 29, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 29, 2012 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም ዊልቸር፣ የፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒከስ ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 24, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 24, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

The Afar National Regional State Finance and Economic Development Bureau invites bidders for the procurement of Water Tank Truck, Loader, Bull Dozer, Motor Grader, Hydraulic Excavator, Wheel Loader & Soil Compactor including all Necessary Accessories & Spare Parts.

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 12, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: Different for the various lots
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 250.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ዕድጊት መኪና/

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የቢሮ እና የፅዳት አልባሳት፣ጀዲድና ቦብሊን፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 26, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ታኅሣሥ 26, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት ዓድሓ 16-11 በቀለ ከተማ ኣርሚ ፋዉደወሽን ኣፓርትመንት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ለሌሎች ስራዎች ኣገልግሎት የምንጠቀምበት ባለ 5 በወንበር መሆን የሚችል በጥሩ ሁኔታ ያለዉና ስፕሪንግ የሆነ ዳብል ካፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 11, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 17, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 17, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የመቐለ የኣለሚኒየም ሻተር /መጋረጃ/ ኣቅርቦት መግጠም ስራ ግዥ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 11, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በትግራይ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተለያዩ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኢኩፕመንት ለ2012 በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 11, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 22, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 22, 2012 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 300,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በሁሉም ዞኖቻችን ዉስጥሚገኙት ተሽከርካሪዎች አገልገሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/