የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በከተማ መቐለ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማካሄድ ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ዕዲጊት ሶፍትዌር/ ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በከተማ መቐለ የሚገኙ መሰረተ ልማቶች ጥናት ለማካሄድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጥናት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 02:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 02:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/ ፋይናንሻል ኮንሳልታንሲይ/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ አውቶብሶችንና ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 25, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 25, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ሓራጅ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

Ezana Mining Development PLC invites eligible bidders for the supply of the sodium Cyanide

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 03:02 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

Wegagen Bank S.C. invites a specialized expert in Architectural, Geotechnical & Structural, Sanitary, Electrical & Mechanical Designs to review the design for 2B+SB+G+3+20 mixed-use building to be constructed at Mekelle

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 5, 2012 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 5, 2012 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ የባህል ማዕከል ዲዛይን ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 12, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 26, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መጋቢት 26, 2012 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፣እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የዶክመንታሪ ፊልም ዝግጅት እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 12, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መጋቢት 26, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፎቶግራፍን ፊልሚን ግልጋሎት/ ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 12, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ዕዲጊት ሶፍትዌር/ ዌብሳይትን ሶፍትዌርን ምምዕባል/ ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ነጭ ጤፍ፣የአውቶብስ ኪራይ፣PFM Radio Station materials ድጋሚ የወጣ፣PEM Radio Station Furniture፣PFM Radio Station Electronics፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣የደንብ ልብስ ድጋሚ የወጣ፣የምግብ ግብአት /ድንች/፣የኤሌክትሪክ እቃዎች ድጋሚ የወጣ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 11, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 25, 2012 02:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መጋቢት 26, 2012 02:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ስራዎች የሚወሉ የተለያዩ industrial and Local Construction Materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 12, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 12, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 12, 2012 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኢንዱስትሪን ፋብሪካ ሓራጅ/