በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለምእራባዊ ዞን ለማይ ጋባ ወረዳ እና ለደቡባዊ ዞን እንደርታ ወረዳ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለጊዛል ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ47/ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 8, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 1, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 1, 2016 07:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያበትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 5, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 6, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 6, 2016 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘ በጀት ተሽከርካሪዎች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይልፈጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 2, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት ሊዝ ማሽን ሞዴል OLD ስፐስፌኬሽን Ø800*4M የሚሰራ በጨረታ እንዲሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሚያዝያ 6, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሚያዝያ 6, 2016 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 28, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡበደዊ ዞን እንደርታ ወረዳ ኣምቡላንስ ሰ/ቁ 4-02274 ትግ አገልግሎት የሚውሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/