መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 19, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ግንቦት 19, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ድርጅታችን በሪ ማይዳ የሴት ተማሪዎች ሆስቴልና የትምህርት ማእከል የተባለ አገር በቀል ግበረሰናይ ድርጅት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 11:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2016 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/

የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2016 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ አላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሚያዝያ 30, 2016 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት ለመቸሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 13, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2016 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡበደዊ ዞን እንደርታ ወረዳ ኣምቡላንስ ሰ/ቁ 4-02274 ትግ አገልግሎት የሚውሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን አካባቢ ፅ/ቤት የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ ኮርኒሶችና ኤጋ ቆርቆሮዎች በፕሮፎርማ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ሰለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትሉ መሆናቹሁ እንገልፃለን::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 28, 2016 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 28, 2016 09:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 18, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 21, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 21, 2016 03:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/