በኤጀንሲ ማእድንና ኤነርጂ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ባዮጋዝ ፕሮፎርማ ማስተባበሪያ ዩኒት የሚባል ፕሮጀክት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሲሚንቶ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ኣፅቢ ወንበርታ ለዲቮ ኣንድነት ገዳም ኣገልግሎት የሚውሉ የሹራብ ማሽን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/