ቃሊቲ ኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ በኣፋር ክልል ኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ መንገድ የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት የፕሮጀክቱ የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ለ15 ሰው በላይ የመያዝ ኣቅም ያለው ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 30, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 30, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት መቀሌ ከተማ እየተገነባ ለሚገኘው መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የውስጥ ለውስጥ ስራ ለተቆጣጣሪ መሃንዲስ አገልግሎት የሚውሉ የቤት Auto Mobile እና PIN ካፕ መኪና ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 11, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 11, 2011 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደብል ገቢና ፒክ ኣፕ /Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 04:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐሌ ደንጎላት ሳምረ -ፊናርዋ -መንገድ ስራ ፕሮጀክት መሰቦ ከሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ፕሮጀክቱ የሚያስገባ 400 ኩንታል የመጫኝ ኣቅም ያለው ደረቅ የጭነት መኪና በኣንድ ኩንታል ዋጋ በማቅረብ ለመከራየት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ የካቲት 3, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ የካቲት 3, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 16, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 16, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 25.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 15, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 15, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 25.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ሁለት የመኪና ጥገናና ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ 2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ መኽዝን/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ : በኤፍ ኤስ አር : በትራክ ትረያለር እና በሃይቢድ ከመቐለ - አዲስ አበባ እና እንዲሁም ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማጓጓዝ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 8, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 8, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት : ጤፍ : የኣትክልት እና ፍራፍሬ : ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም : የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ : የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት : የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ : የፅዳት እቃዎች : የእንጀራ መጋገር አገልግሎት : የፅህፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች : የምግብ መገልገያ እቃዎች : የኤሌክትሪክ እቃዎች : የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ኪራይ : የቀለም መቀባት ስራ : የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ : የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት እና ህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የመማከር አገልግልት በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ፍርናሽ ትርኣስን ተዛመድትን /