የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Dust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ተንቀሳቃሽ ሽንት ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Bust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎችና የፅ/ፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 8, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱት ስራዎች ማሰራት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ኮረም ከተማ የሚገነባ የአትሌቲክስ ስፖርት ፊልድ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ፈቃድ ላላቸው ስራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 26, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሚያዝያ 26, 2011 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 400,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለማስተማርያ ኣገልግሎት የሚውሉ ዋይት ቦርድ፣ ለጋዎን የሚሆን ነጭ ጨርቅ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሚያዝያ 6, 2011 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሚያዝያ 6, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መፅሓፍቲን ትምህርታዊ መሳርሕታት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 04:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መጋቢት 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 300,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/