ፕሮጀክት በፕሮጀክቱ ግቢ ዉስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች ያገለገሉ የዘይትና ቅባት በርሚሎችና የተለያዩ ያገለገሉ ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመጠሽ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪዕ ቃዎች , ምድብ 2 የህተመት ዕቃዎች , ምድብ 3 የፅዳት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ,ምድብ 5 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች ,ምድብ 6 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ፅ/ቤት ለሚያስገነባዉ የስደተኞች መኖሪያ ቤት የሚዉል 3000 ባለ 06 የባህርዛፍ አጠና እና 1000 ባለ 10 የባህርዛፍ አጠና ለስደተኞች የሚዉል እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 7, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ለተማሪዎች ግልግሎት የሚዉል ቀጥሎ የተዘረዘሩት ሮቶ የተለላዩ የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 10, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/

ዩ-ቻናል : ፓይፕ ሃለዉ ስቲል : አር ኤች ኤስ እና : የተለያየ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል እና ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 10, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የሰራተኞች አልባሳት : ጫማዎች: ጓንቶች ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የፅዳታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮለ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 4, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 28, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 30, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር /

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርትና ስተሽነሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 27, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

ድርጅታችን ትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት: ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቶታል ስቴሽን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊዉ ጥገና: ካላብሬሽን ሶፍትዌር ማስጫን ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን ግዴታቸዉ የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድታቀርቡልን ጥሪ እናቀርባለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 11, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 21, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/