የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱት ኤልክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ አክሰሰሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 12, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 23, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ጀነሬተሮች ፣የተለያዩ ኮምፒተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤለክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 9, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 20, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የአይቲና ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም መድሃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 9, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅፅቤት ዴስክቶፕ ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 11, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 23, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 12,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/

ለCDC project እና ለሆፒታል አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ መድኃኒቶች አማይከ ኮምፒዉተር ( I Mac Computer) እና እስኪል ላብ (skill Lab) እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 1, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ጥቅምት 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/