የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የፅዳታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮለ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 4, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 12, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 25, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: ብርጭቆ ወረቀት የተለያዩ መጠን ያላዉ ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃትያላችሁእናከዚህበታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 5, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 10, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/