መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) Steel pipe Ø 114x 4.5x 6000mm እና sheet Metal 3000x1500x3mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 19, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/