መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ/ኩባንያ ኣውቶሞቲቭና እርሻ መሳሪያዎችና ቢዝነስ ዩኒት ንብረት የያዘ ባለ 40ና ፊት ኮንቴነር ከመቐለ ደረቅ ወደብ ወደ መቐለ ድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል እንዲሁም ባዶ ኮንቴነር ባለ 40ና ባለ 20 ፊት ከድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል ወደ መቐለ ደረቅ ወደብ ማጓጓዝ ስለፈለገ ከታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለሰራተኞች ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎች መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የቤት መኪና መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልገሎት የሚሰጥ የኣፈርና የድንጋይ ሲኖትራክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 14, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 14, 2010 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልገሎት የሚሰጥ የኣፈርና የድንጋይ ሲኖትራክ ገልባጭና የዉሃ ቦቴ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 24, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሐምሌ 29, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሐምሌ 29, 2010 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት ለሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል 24 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያለዉ ቅጥቅጥ እና የደረቅ ጭነት ኣይሱዙ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 24, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሐምሌ 29, 2010 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሐምሌ 29, 2010 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጃታችን መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል 12 ሰዉ የመጫን ኣቅም ያላት 5L ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 20, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 18, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 22, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 22, 2010 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት ዕዲሓ 16-11B በመቀሌ ከተማ ከተማ ኢርሚ ፋዉንዴሽን ኣፓርትመንት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከት ላይ ለሰራተኞች ሰርቪስና ሎሎች ሥራዎች አገልግሎት የሚንጠቀምበት 12 ሰዎች በወንበር መጫን የሚችል ሚኒባስ መኪና በጥሩ ሁኔታ ያለዉ መከረያት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 20, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 24, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሚያዝያ 24, 2010 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ትራንስ ኢትዩጰያ ሓላፍነቱ ዝተወሰነ ዉልቀ ማሕበር ኣብ መቀለ ዋና ቤት ፅሕፈት ዝርከብ ናይ መካይን ደዉ መበልን መሕደርን ስፍሕ ዝበለ ቦታ ንምፅራግን ሙሩፅ ሓመድ ( selected material) ብምጥቃም ብማሽነሪ ተሓጊዙ እቲ ቦታ ከመዓራሪይ ስለዝደለየ በቲ ዘፈር ናይ ኮንስትራክሽን ናይ ስራሕ ፍቃድ ዘለኩም ተጫረቲ ብጨረታ አወዳዲሩ ዉዕሊ ንምእሳር ይደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 17, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 29, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 29, 2010 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

ሱር ኮንስትራክሽን ሓላፍነት ዝተወሰነ ናይ ዉልቀ ማሕበር ንክተማ መቐለ ፕሮጀከት መንገዲ ኣግልግሎት ዝዉዕሉ ክልየ ሃፍ ክሪን (Half Crain ) ብጨረታ አወዳዲሩ ክካረይ ይደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 16, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 25, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 25, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/