የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢነትርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሰወስት ኮከብ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የፍዉንቴን ሲቪል ስራ : ኤሌክትሪክ ስራ እና ሳኒተሪ ስራ አቅርቦት እና ግንባታ ስራ /Fountain Civil Works , Electrical Works and Sanitary Works Supply and Apply Works/ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳደሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስv/Sub- Contract/ ተቆራጭ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 21, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 21, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሚገኘ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 የ2011 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያላቸዉ ባለሙያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2011 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 28, 2011 10:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን በworkshop የሚሰሩ የባዩ ጋዝ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 4, 2010 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 4, 2010 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/