የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በዝግ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 10, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መስከረም 10, 2011 08:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚዉል የ ብረት ኣቅረቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 2, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጳጉሜ 2, 2010 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለሰራተኞች ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎች መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የቤት መኪና መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ፋብሪካ መድሓኒት ኣዲስ ኣክስዩን ማህበር ካብዚ ንታሕቲ ዝተዘርዘሩ መስፈርቲ እተማልኡ ብተወሳኪ እሴት ታክስ ዝተመዝገብኩም ናይ ኦፊስ ዝተፈላለዩ ኣቅሑት ብጨረታ አወዳዲሩ ዕድጊት ክፍፅም ይደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 28, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 28, 2010 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በትግራይ ክልል በእንዳመኮኒ : ኣሕፈሮም መረብ ለከ ወረዳዎች ላሉ ትምህርት ቤቶች ከ 13000 በላይ የጥግ ንባብና የቤት ንባብ መፃሕፍት በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 23, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 08:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መፅሓፍቲን ትምህርታዊ መሳርሕታት/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ደቡባዊ ቅርንጫፍ የሰራተኞች ደንቢ ልብስ የወንዶች ሙሉ ኮትና ሱሪ ለማህበሩ ሰራተኞች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 19, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 10:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ከዚ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት (Scrap Materials)እና Chips (የመሸን ጥራቢ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 11, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 18, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 18, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልገሎት የሚሰጥ የኣፈርና የድንጋይ ሲኖትራክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 14, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 14, 2010 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የህንፃ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 16, 2010 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 16, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የኤፍ ኤስ ኣር ተሽከርካሪ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 16, 2010 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 16, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/