በቅዱሰ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣካዳሚክ እና ኣስተዳደር ቢሮ የሚያገለግል የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መገልገያ እቃዎች( ሳኒተር ማተሪያል) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 6, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ታኅሣሥ 6, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በቅዱሰ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣካዳሚክ እና ኣስተዳደር ቢሮ የሚያገለግል Fiver Glas (ሮቶ) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 6, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ታኅሣሥ 6, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ኤሌክትሮድ ማይልE6013, Ø3.2* 350mm, ፖሊሽንግ ዲስክ180*22mm እና ብርጭቆ ወረቀት(Sandpaper canvas P60 ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ኣፅቢ ወንበርታ ለዲቮ ኣንድነት ገዳም ኣገልግሎት የሚውሉ የሹራብ ማሽን ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02 በድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ኣገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2011 በጀት ዓመት ከተያዘልን ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ መገልገያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 8, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 8, 2011 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የአደጋ መለካከያ ( ሴፍቲ ማተሪያልስ) እና የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ማንኘውም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችብ በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰነ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ፣ ሎብልድ ከነ ተሳቢው፣ ብሎ ቦርድ፣ ሚኒባስ ሁለት፣ ቸክ ኣፕ ኣይሱዚ፣ ፎርክሊፍት ( ኣምስት) ፣ ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ኅዳር 30, 2011 10:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኩሓ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣካዳሚክ እና ለኣስተዳደር ቢሮ የሚያገለግል ፅሕፈት መሳሪያ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት የላብራቶሪ ዕቃዎች እና ኬምካሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/