የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የእግረኛ መንገድ ታይል የማቅረብና የማንጠፍ /Supply and apply footway cement tiles / ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ / sub contract/ ለማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 20, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 20, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2011 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 23, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 23, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ የተላያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በቃላሚኖ ኣካባቢ የውሃ መስመር ዝርጋታ ስራ በውሃ ነክ ስራዎች ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 04:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 35,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና ፣ ላዕላይ ማይጨውና ታሕታይ ማይጨው ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቋማዎችና በስምንት ሉቶች በመከፋፈል ማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 19, 2011 03:03 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 19, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የነዳጅ ቦቲ ወደ ነዳጅ ሮቶ ቆሞ የሚገለበጥበት የተወሰነ ከፍታ ግንባታ ለማሰራት የግንባታ የጉልበት ስራ የሚፈፅሙ ኣካላትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክስትያን የልማትና ክርስትያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በእንደርታ ወረዳ በማይ ኣምበሳ እና ደብረ ማዕርነት ቀበሌዎች በሚገኙ ሁለት ገዳማት እና ሁለት ትምህርት ቤቶች በድምሩ ከሁለት እስከ ኣራት መፀዳጃ ቤቶች ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 25, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በመከላኪያ ኮንስትርክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ኣርሚ ፋዉንዴሽን አፓርታመንት ፕሮጀከት ዓዲሓ 16-11B ከዚህ በታች የተመለከተዉን የጥርብ ስራ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 23, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 28, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 28, 2010 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የኢትዩጰያ ግብና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የተንቀሳቃሽ መጋዘን የወለልና አርማታ (Mobile Storage Unit Slab Construction) ተያያዥነት ያላቸዉ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 16, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 22, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 22, 2010 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/