የኢትዮጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን

ሎት ኣንድ የጽህፈት ዕቃዎች

ሎት ሁለት የጽዳት ዕቃዎች

ሎት ሶስት የቢሮ መገልገያ እቃዎች

ሎት ኣራት የደንብ ልብስ ዕቃዎች

በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት ይጠበቅባቻዋል

1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2 የመንግስት ግዝና ንብረት ኣስተዳደር ኤጄንሲ ባዛጋጀዉ የዕቃና ኣጎልግሎት ኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የካተቱ

3 ግብር የመከፈል ግዴታቸዉን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ኣስገቢዉ ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ

4 የጨረታ ማስከበርያ ለሎት ኣንድ ብር 6000.00 እና 2 እና 4 3000.00 በተጫማሪ ሎት ሶስት 10000.00 ለየኣንዳንዳቸዉ በባንክ በተመሰከረት ቼክ ወይም በሁኔታቸዉ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነድ ጋር ኣያይዞ ማቅረብ

5 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 ከፍሎዉ መዉሰድ ይችላሉ

6 ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ በ 15/02/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚ ዕለት 4፡30 ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 41 40 05