በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት

ሎት 1 ኣላቂ እና ልዮ ልዮ የፅህፈት መሳርያዎች ሎት 2 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 ለግንባታ ሰራ ሎት 5 ኤለክትሮኒክስ

ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

 ዘመኑ የታደስ ንግድ ፍቃድ የላቸዉና የእቃ ኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

የጨረታ ማስከበሪያ CPO ሎት 1 1500 ለሎት 2 500 ለሎት 3 1000 ለሎት 4 2000 ለሎት 5 1500 ብር ሲሆን ብጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ

ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል መዉሰድ ይቻላል ጨረታዉ ሚያዝያ 01 2010 ዓም ከቀኑ 8:00 ታሽጎ ብእለቱ ከቀኑ 8:30 ይፈከፈታል

አሸናፊ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት የሚያስረክብ Â ሪጅን ፅቤቱ የተሻላ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342 40 54 43 እና 0344 40 12 90 መጠየቅ ይቻላል