የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድን ትራንስፖርትን ቢሮ

ጨረታዉ መግዝያ እና መክፈቻ አልተገለፀም

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :6/4/2010

  • በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት ማይጨዉ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

1 የ2009 የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ: የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን :የቲን ምዝገባ እንዲሁም የ2010ዓም የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት እና የኮንትርክተር ምዝገባ ካርድ ማስረጃቸዉን ማቅረብ የሚችሉ

3 ወረዳ ፀገዴ ከተማ ዳንሻ ቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል የጨረታ ማስከበሪያ በሕግ ከታወቀ ባንክ በቡኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና(unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ብር120,000 (መቶ ሃያ ሺ) ማቅረብ አለባቸዉ

4 ማይጨዉ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ የጨረታ ማስከበሪያ በሕግ ከታወቀ ባንክ በቡኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና(unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ብር400,000 (ኣራት መቶ ሺ) ማቅረብ አለባቸዉ