ጨረታ ቁጥር EEP/N.REGION/TSO 001/2017
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ ኦፐ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ቁጥር | የእቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት |
---|---|---|---|
1 | Executive Table | በቁጥር | 1 |
2 | Executive Chair mesh | " | 5 |
3 | Coffee Table | " | 5 |
4 | Managerial Table | " | 4 |
5 | Medum back mesh guest chair | " | 22 |
1. ማንኛውም ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል.
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከታህሳስ 5 ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ዮቴክ ህንፃ/ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ቢሮ አጠገብ በሚገኘው ሰሜን ሪጅን ትራ ሰብ ኦፕ ፅ/ቤት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስና ግዢ ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00(ኣምስት ምቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበርያ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ (CPO) ብር 25,000.00 /ሃያ አምስት ሺ /በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
4. አድራሻ፦ መቀለ ከተማ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ቢሮ አጠገብ አጠገብ ዮቴክ ህንፃ ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ ሰብኦፕ ፅ/ቤት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስና ግዢ ቢሮ ቁጥር 02
5. ጨረታው የጨረታ ማስታወቅያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነድ ይሸጣል ጥር 02/2017 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተሆሃቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9 00 ሰዓት ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል ::የመክፈቻ ቀን ብሄራዊ በአል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሸጉ ይከፈታል፡፡
6. ድርጅቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው:: 7 ተጫራቾ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0342-400809 መደወል ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የሰሜን ሪጅን ትራ ሰብ ኦፕ ጽ/ ቤት የመቀሌ .