የሐራጅ‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

  • የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች ፣
  • የህንፃ መሳሪያዎች ፣
  • የንፅህና ዕቃዎች፣
  • የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣
  • የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣
  • ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  1. በዘርፉ የፀና ንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር አያይዞ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ዕለት ይዞ መምጣት ይኖርበታል።
  2. ከላይ በተ/ቁ 1 በተገለፀው ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ቢኖርም የመነሻ ዋጋቸው ከብር 500ሺ በታች የሆነ ማንኛውም ዕቃ ለመግዛት የሚፈልግ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አይገደድም አያስፈልግም።
  3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በውርስ መጋዘን አስተዳደር ስራ ሂደት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406 በአካል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሰነድ መግዛት ይቻላል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ለምግብ ነክ ዕቃዎች ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ፣ ለአልባሳት፣ ለንጽህና፣ ለኮንስትራክሽን ዕቃዎች ለእያንዳንዳቸው ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችና ለቤትና ለቢሮ ዕቃዎች ለእያንዳንዳቸው ብር 6,000 (ስድስት ሺህ ) በባንክ በተረጋገጠ CPO በቅ/ጽ/ቤቱ ስም አሰርቶ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ጋር በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሰዓት ይዞው መቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር እስከ 7ተኛ ቀን ድረስ ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ የቀረቡ የዕቃዎች ናሙና በቅ/ፅ/ቤቱ ውርስ መጋዘን በአካል በመሄድ መመልከት ይቻላል ።
  6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ8ተኛ ቀን ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከጠዋቱ 4፡00 (አራት ሰዓት) ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቅ/ፅ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል።
  7. ከላይ በተራ ቁጥር 7 በተገለፀው ጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ8ተኛ የስራ ቀን ሳይሆን ሲቀር ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መክፈቻ ቀን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
  8. ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ዋስትናያስያዙት(CPO)ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን፤ ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት ከተገለጸበት ቀን በ3 የሥራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  9. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊዎች አሸናፊ መሆናቸው በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5(አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈውን ዕቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ አለበት።
  10. ከላይ በተቁ 9 በተገለጹት ቀናት ክፍያውን ገቢ ያላደረገ እና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፣
  11. ኮሚሽኑ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፣

መቐለ ትራንስ ኢትዮጵያ ድርጅት ቢሮ ጎን በሚገኘው ዮሃንስ ግደይ ህንፃ ነው። ለበለጠ

መረጃ 251 34 240 7107/251 34 240 8513 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት