1 ተጫራቾች በዘርፉ GC ወይም BC ደረጃ  እና ከዚያ በላይ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸዉ

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.2 አና 7.30 በተጠቀሰዉ መሠረት መሆን ኣለበት

3 ተጫራቾች በዘርፉ ስለመሰረታቸዉ ከክፈያ እና ዉለታ የተገናዘበ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከ መጋቢት 18 ቀን 2012ዓ/ም እስከ መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ/ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታዉ መጋቢት 27ቀን 2012ኛ/ም ከ ሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻዉ በተገኝበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል

6 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለስ 100ብር በመክፈል በፕሮጀክቱ የግብኣት ኣቅርቦት ኣስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ መዉሰድ ይችላሊ

7 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ