• · ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 2/6/2012
  • · ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • · ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: የጨረታ መክፈቻ ቀናና ሰዓት የተለያየ ነዉ
  • · ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለግንባታ ስራዎች 21 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን እንዲሁም ለምክር አገልግሎት እና ለአገልግሎት ግዥ 15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል፡፡

1.የኮንስትራክሽን ስራዎች

NO

Bid title

Project name

Campus

Category of contractors

Bid document price

Bid security

1

Lo--64B

Completion work of feed mill and site work

Selekleka research center

GC/BC-5& above

500.00

80,000.00

2

Lot-77

Clinic and site work

Main campus

GC/BC-3& above

500.00

370,000.00

3

Lot-66

Deep water well drilling

Main, health, shire, selekleka and adwa campus

Drilling of shallow well and deep well level-2 & above

500.00

100,000.00

2.የማማከር ስራዎች

NO

Bid title

Project name

Campus

Category of contractors

Bid document price

Bid security

1

Cons-17

Design for

1. Student service building

Adwa, health, selekleka research center& shire campus

Level-4& above

500.00

30,000.00

2. Fence & gates and

Shire campus

3. Modification of dining room to meeting hall

Shire, Adwa & health campus

2

Cons-18

Design for

1. Mini-stadium (3 in 1)

Shire, Adwa & health campus

Level-4& above

500.00

28,000.00

2. Towers and reservoir

Main, Adwa, health, selekleka research center& shire campus

3. Student lounge and

Adwa campus

4. Staff lounge

Adwa, health, selekleka research center& shire campus

3

Cons—19

Supervision for construction and contract adminis- Main campus well as review of design and others relevant documents for clinic and site work (lot-77)

Main campus

Level-2& above

500.00

74,000.00

4

Cons-20

Supervision for construction and contract administration as well as review of design and others relevant documents for completion of feed mill and site work (lot-64B)

Selekleka research center

Level-4& above

500.00

20,000.00

5

Cons—21

Supervision for construction and contract administration as well as review of design and others relevant documents for completion of library and cafeteria (lot-51)

Main campus

Level-1

500.00

72,400.00

6

Cons—22

Supervision for construction and contract administration as well as review of design and others relevant documents for Deep water well drilling adwa campus (lot-66)

Main, health, shire, selekleka and adwa campus

Level-2& above

500.00

100,000.00

7

Cons—23

Supervision for construction and contract administration as well as review of design and others relevant documents for teaching hospital (lot-76)

health campus

Level-1

500.00

100,000.00

3. የአገልግሎት ግዥ:-

ተ.ቁ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/

የጨረታ ዓይነት

የጨረታ መሸጫ ዋጋ

የጨረታ ማስከበሪያ

1

ሎት 01

የዓድዋ ቴክስታይል ኢንጂነሪንግ ግቢ ጥበቃ አና የደህንነት አገልግሎት ግዥ

100.00

20,000.00

2

ሎት 02

የጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ሪፈራል ሆስፒታል ግቢ ጥበቃ እና የድህንነት አገልግሎት ግዥ

100.00

69,000.00

3

ሎት 03

የዓድዋ ቴክስታይል ኢንጅነሪንግ ግቢ የፅዳት አገልግሎት ግዥ

100.00

20,000.00

ከህጋዊ ህንፃ ስራ ተቋራጮች ፣ ከህጋዊ አማካሪዎች አና ከህጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ለኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎች ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ለምክር አገልግሎት እና ለአገልግሎት ግዥ ደግሞ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል፣ ህንፃ ቁጥር 53፣ ቢሮ ቁጥር 002፤ ዘውትር በሥራ ሰዓት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው፡፡ የክልል /የፌዴራል/ የኮንትራክተር ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
  4. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 36 ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡
  5. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለግንባታ ስራዎች 21 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን እንዲሁም ለምክር አገልግሎት እና ለአገልግሎት ግዥ 15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለጸው ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዘውን ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
  7. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር (Tel. +251 09 14 18 91 15/ 09 14 19 18 46) ደውለው ይጠይቁ፡፡

አክሱም ዩኒቨርሲቲ