የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኤጀንሲው አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፣ የመኪና ወለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 6, 2013 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 6, 2013 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ (የICT) ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ (Spare Parts) )በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 14, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥቅምት 14, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 22, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 10, 2013 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 10, 2013 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልባሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የህሙማን ምግብ ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ፣ የአቡጀዲድ ጨርቃ ጨርቆች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ስፔር ፓርት መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 22, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችንና የተለያዩ አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 19, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 9, 2013 02:02 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 9, 2013 02:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሰሜን ዕዝ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣የሲቪል ሠራተኞች አልባሳት፣ የወ/ዊ መሣሪያ ዕድሳት፣የተለያዩ የቢሮና የእጅ መሥሪያ ማቴሪያል፣ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 20, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 3, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 3, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ፅገና ማሽነሪ/ ካልኦት ፅገና/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና ጎማ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 14, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 21, 2013 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መስከረም 21, 2013 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ መንገድ ጥገና እና መንገድ ግንባታ ሥራ ለተሰማሩ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች እና ገልባጮች መኪኖች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 16, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መስከረም 27, 2013 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ጎማና ባትሪ፣ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 11, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ማህበር የተለያዩ መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 25, 2013 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 25, 2013 05:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 300,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/