በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ5ኛ ሜ/ድ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የምግብ ማብሰያና መገልገያ እቃዎችና ፕላስቲክ በርሜሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 25, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 12, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 12, 2012 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርራይዝ ሃላ/የተ/የግ/ማ (ማጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካ ) የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረት እና የተለያዩ ሽበዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 15, 2012 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 15, 2012 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት፣ ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥም እንዲሁም መግዛትም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ንብረት አስወጋጅ ጨረታ ኮሚቴ የ2012 ዓ.ም ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 27, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 13, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 13, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ዳዕሮ ኣከባቢ ለሚያስገነበዉ የጋራ መኖርያ ቤት ኣፓርታማ ግንባት የዋላ ፕለይዉድ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትራክት ከዚህ በታች የተጠቀሱ እምነ በረድ ስብርባሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 24, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ኅዳር 25, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ የመመገቢያ፣ የማብሰያ የቢሮ ዕቃዎችህክምና ዕቃዎችእናየሙዚቃ መሳሪያዎች አጫርቶ መሽጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 30, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 30, 2012 02:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለጉ ብረቶች : ያገለገሉ ፒቪሲ/PVC/ : ያገለገሉ ቶነሮች : እና ያገለገሉ ወንበሮች በጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 17, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ኅዳር 17, 2012 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 9, 2012 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 9, 2012 02:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር እና ደን ዉጤቶች ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የምግብ እህልና ብጣሪዎችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 10, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ኅዳር 10, 2012 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/