የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 13, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 13, 2012 04:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ ሎት2 እና ለአደሽሁ ደላ ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል:

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 12, 2012 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ በ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የችግኝ (ቡቃያ) ፣ የውሀ ቦቲ መኪና ኪራይ ፣ የሽንኩርት ዘር ፣ የቲማቲም ዘር ፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ) የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጎማና ከነከለማዳሪያው በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሐምሌ 12, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሐምሌ 27, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሐምሌ 27, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 15, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 15, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስና የሙሉ ቀን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 11, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 26, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 23, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሰኔ 23, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ / መኪና ክራይ/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 5, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 19, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 19, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 20,000 ሊትር ውሃ መያዝ የሚችል ጌጅና ፓምፕ ያለው አንድ (01) የውሃ ቦቴ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 20, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 5, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 5, 2012 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ- ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ትራክ ሚክሰር ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 22, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 4, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 4, 2012 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/