የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 20, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 5, 2013 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 5, 2013 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ማርኬትንግን ፕሮሞሽን ግልጋሎት/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ነጭ ጤፍ ፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ Tent/ድንኳን/ ፣ የመመረቂያ ጋዎን ፣ የሞተር ዘይትና ናፍጣ አቅርቦት ከህጋዊ ነጋዳዎች ሥራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 11, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 25, 2012 08:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 25, 2012 08:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: የጨረታው ሰነድ መግዣ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ምልላይ ኣቁሑታት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም ለመስቀል በዓል የሚሆን በጨረታ ቁጥር 02/2012 የመድረክ ዝግጅት ሙሉ ዲኮር እንዲቀርብለት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 7, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መስከረም 7, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ማርኬትንግን ፕሮሞሽን ግልጋሎት/

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት ግዜያዊ የህፃናት ማቆያ ቴንዳ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምልላይ ኣቁሑታት/

የመቐለ ኣሉላ ኣባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለኣንዳንድ የንግድ ስራ የሚውሉ ዲጂታል ማስታወቂያ (በኮንሴሽን) ለጫማ ማስዋብና ለኢንፎርሜሽን ዴስክ (ቡዝ) ቦታዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 22, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 22, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ/

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የሚውል የ bill board ተከላ ስራን በህትመት ማስታወቂያ ስራ ላይ የሚሰሩ ነጋዴዎች ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች 1የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 25, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/