አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን፣ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 28, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 9, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 9, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በግሎባል ፈንድ በኣፋር ጤና ጥበቃ ቢሮ አማካኝነት እያሰገነባቸዉ ያለዉን ያሰራቸዉን 10 የማላሪያ ስቶሮች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቁሳቁሶች በ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ሌሎች ኣላቂ እቃዎች ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 26, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 26, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ጎማ ባትሪ፣ ነዳጅ : ዘይትና ቅባት : የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የፅዳት እቃዎች ፣ የፅሕፈት መሳሪያ እና አዘርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 1, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 1, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስና ገቢዎች ፅቤት በ 2010 በጀት ዓመት በወረዳዉ የሚገኙ ሴክተር መስራቤቶች አገልግሎት የሙዉሉ የፅህፈት መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 16, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 24, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መስከረም 24, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 4, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 12, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች የተለያዩ ፈርኒቸር እና ኤለክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 21, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 21, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 1, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 12, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ስሪንቃ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ በ2009 የበጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳሪያ: የፕሪንተር ቀለሞች ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 4, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 4, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የኢትዩጰያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዚህ በታች የተዘረዘሩት የፅሕፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ : የበሮ ቀዋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 14, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 30, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/