ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በ መቀለ ቅርንጫፍ ዉስጥ ለሚገኙ ኮምፒተሮች ፋክስ ማሽኖች ፎቶ ኮፒዎች የተለያዩ ሰርቨሮችና ተዛመጅ ዕቃዎች ሲበላሹ ሙሉ ጥገና መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ማሰር ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/