ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት የመጀመርያ የህክምና እርዳታ /First Aid Kit/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ ዕቃዎች እና የጨረር መለኪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 13, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሚያዝያ 27, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሚያዝያ 27, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ውቅሮ ግብርና ኮሌጅ ሳተላይት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ንብረቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 5, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ግንቦት 5, 2011 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የማር ማቀነባበሪያ ማሽን፣የእንስሳት ህክምና መገልገያ እቃዎች፣አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎችና የመስኖ ውሃ ፍሰት መቆጣጠሪያ መሳርያ ፓርሻል ፍሉም (Parshall flume) ፣የማንጎ ፍሬ ዘር፣ የኣይቲ እቃዎች (IT Equipments ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያ የላብራቶ ሪኤጀንት እቃዎች እና የላብራቶሪ ጥገና አገልግሎት

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 12, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ከልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 12, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 12, 2011 03:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት የእንስሳት መድሃኒት መገልገያ መሳሪያዎች /critical field equipment/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 4, 2011 04:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 22, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 22, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/