ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የ/የግ/ማሕበር ለስልጠና ክፍል የሚያገለግሉ የተለያዩ መሳሪያዎች (Equipment and Special Tools) በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 9, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 9, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ግልጋሎት ስልጠና መኪና ምዝዋር/

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀትዓመት የሬድዮና ተሌቭዥ እቃዎች በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 30, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 14, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 14, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 130,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ምድብ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የዲስክቶፕ ኮምፒተር በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 28, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 12, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ የካቲት 12, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ለዩኒቨርስቲችን ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁ የሸቐጣ ሸቐጥና የፕለይ ስቴሽን አገልግሎትች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 17, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 30, 2017 11:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ /

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ቀዋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 27, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 27, 2017 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የድህንነት መጠብቂያ መሰሪያዎች እና የእጅ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 9, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 12, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 12, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የድህንነት መጠብቂያ መሰሪያዎች ብር 150000 የእጅ መሳሪያ እቃዎች 50000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
  • የጨረታ ምድብ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 19, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 19, 2017 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት | የኤለክትሮንክስ እቃዎች በፕሮፎርማ (Shopping) ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 2, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 12, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 12, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,.000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ቀዋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 25, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 9, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 9, 2017 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰዓት መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሸን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 25, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 15, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 15, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/