በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ማባዣ ማዘጋጃና ማሰረጫ ማዕከል በተለያዩ ከተሞች ማለት ከባሌ : ከኣርሲ : ከባህር ዳር ከተሞች የተከማቹ ጠቅላላ 2285 ኩ/ል ዘር ወደ ተለያዩ ወረዳዎች እንዲጓጓዝለት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 4, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 4, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/