...የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 12, 2018 (15 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 28, 2018 4:00 ጥዋት (1 ቀን ቀረው)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 29, 2018 4:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት ለሴፍትኔት ፕሮግራም የሙያ ግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ ግልጋሎት የሚውል የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል የግንባታ ሥራ በቀበሌ 06፣ የቴሌ ታወር እና የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01፣ በቪዥን ላይብረሪ የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01 በሴፍትኔት ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 6, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 7, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 7, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/