የኤሌክትሪክ፤ ስፔር እና ስቴሽነሪ የሕንጻ ግንባታ ማህበሮች ጥምረት በመቐለ ከተማ ክ/ከተማ ሓድነት ለሚገኘው የግንባታ ቦታ ጊዜያዊ የቆርቆሮ አጥር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን እና በዘርፉ ተመሳሳይ ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በክፍት ጨረታ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 8, 2018 (9 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 11, 2018 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 11, 2018 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/