የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸው HDP፣ የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ፣ የመኪና ጎማና ስፔር፣ እስቴሽነሪ፣ የፅዳት መገልገያዎች፣ ክሎሪን፣ የሞተር ሳይክል ስፔርና፣ መፅሄት ህትመትና ሌሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 28, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 7, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሰቲት ሑመራ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 7, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የሰቲት ሁመራ ዉሃና ፍሳሽ ጽቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ኮምፒተር: የዉሃ ማጣሪያ :ክሎሪን :የተለያዩ ቱቦዎች: ስፔር ፓርት: የጽሕፈት መሳሪያ :የኤለክትሪክ ዕቃዎች :ቢል ሶፍትዌርና ጂፒኤሰ ሞባይል ሪዲንግ :ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎች ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 22, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 30, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 30, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/