ሜዳ ራያ የገበያ ማእከል ሕብረት ሽርክና ማህበር በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ወረዳ ከተማ መኾኒ ባለው 4.03ሄክታር(40300ካሬ ሜትር) የገበያ ማዕከል ቦታ ላይ የከተማ ልማት በሚፈቅደው የቦታ መጠቀሚያ ስሪት መሰረት የገበያ ማእከል የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 1 ሴሚ ቤዝመንት+G+6 የህንጻ ፕላን (ዲዛይን) ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች (አማካሪዎች) በዲዛይን ውድድር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 9, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መኮኒ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 9, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ምድብ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ኦርጋኒዜሽን ኮንሳልታንሲይ/