የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ትግራይ ቅርንጫፍ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ማለት ፣ ፕሪንተር ፣ ዩፒኤስ ወንበሮች ላፕቶፕ ኮምፒተሮች ኤልሲዲ ሞኒቶር እና ዶክ ስቴሽን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 29, 2017 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/